
Advertise on podcast: Gudumale/Nomonanoto Podcast
This podcast has
25 episodes
Language
EnglishPublisher
Nomonanoto ኖሞናኖቶExplicit
No
Date created
2020/06/10
Latest episode
2022/01/16
Average duration
39 min.
Release period
21 days
Description
በወቅታዊ የሲዳማ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚቀርብ ዝግጅት ነው።
Unlock Gudumale/Nomonanoto Podcast podcast Email contact info,
Listeners & Audience details
Email contact information
Direct podcast contact details

Listeners
Audience numbers & engagement insights

Audience details
Podcast Insights

Podcast episodes
Check latest episodes from Gudumale/Nomonanoto Podcast podcast
የሲዳማ ክልል ካድሬዎች እና ተከፋይ የብልጽግና የፌስ ቡክ አርበኞች በዳይስፖራ ስም፤ ያለ ዳይስፖራ ተሳትፎ፤ በታክስ ከፋዩ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ወጪ መ
2022/01/16
የሲዳማ ክልል ካድሬዎች እና ተከፋይ የብልጽግና የፌስ ቡክ አርበኞች በዳይስፖራ ስም፤ ያለ ዳይስፖራ ተሳትፎ፤ በታክስ ከፋዩ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ወጪ መሰብሰባቸው ብቻ ሳይሆን፤ ያ ሁሉ ካድሬ ከህዝብ የተሰጠውን የስራ ሃላፊነት ትተው ከሃይሌ ሪዞርት ከተሞ መዋሉን ምን ይሉታል? ያ ሁሉ ካድሬ ሆዱን ከሃይሌ ሪዞርት ለመሙላት ካልሆነ በስተቀር፤ ከክልሉ መንግስት አንድ ተወካይ ይበቃ ነበር!!
የውሃ ሽታ የሆነው የሲዳማ ክልል ለውጥ እና በክልሉ ያለው የዘፈቀደ እስራት።
2022/01/09
በዚህ ክፍለ ጊዜ በሲዳማ ክልል ያለው የመልካም አስተዳደር ችግር እና በክልሉ የውሃ ሽታ የሆነው አገር አቀፍ ለውጥን የተመለከተ ዝግጅት።
የሲዳማ ክልል የእለቱ ዋና ዋና ወሬዎች፤ ክልሉ ብሎም የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የዳይስፖራን ኢንቨስትመንት በአግባቡ ለማስተናገድ ማድረግ ባለባቸው ነጥቦ
2022/01/01
የሲዳማ ክልል የእለቱ ዋና ዋና ወሬዎች፤ ክልሉ ብሎም የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የዳይስፖራን ኢንቨስትመንት በአግባቡ ለማስተናገድ ማድረግ ባለባቸው ነጥቦች ላይ የቀረበ ዘገባ።
የሲዳማ ልዩ ሃይል ምረቃ እና በይርጋለም ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለው እንቅስቃሴ
2021/12/30
በዚህ ክፍለ ጊዜ ስለ የሲዳማ ልዩ ሃይል ምረቃ እና በይርጋለም ኢንዱስትሪ ፓርክ ስላለው እንቅስቃሴ እናወራለን።
የ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ በሲዳማ እና ያጋጠሙ ችግሮች ክፍል 2
2021/06/22
የ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ በሲዳማ እና ያጋጠሙ ችግሮች ክፍል 2
#sidama, #sidamaelection, #ethiopianelection2021, #hawassa, #ethiopia
የ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ በሲዳማ እና ያጋጠሙ ችግሮች ክፍል 1
2021/06/22
የ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ በሲዳማ እና ያጋጠሙ ችግሮች ክፍል 1
የሲዳማ ልማት ኮፕሬሽ SDC እና የሲዳማ ልማት ማህበር SDA ፍርሰው እንደአዲስ አንድ ጠንካራ የልማት ተቋም እንድገነባ የቀረበ ሀሳብ።
2021/06/19
የሲዳማ ልማት ኮፕሬሽ SDC እና የሲዳማ ልማት ማህበር SDA ፍርሰው እንደአዲስ አንድ ጠንካራ የልማት ተቋም እንድገነባ የቀረበ ሀሳብ።
#SDC, #SDA, #sidaama, #sidama
የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የሲዳማን አፎ የመጠቀም ዳተኝነት፣ የብሄራዊ የምርጫ ቦርድ መግለጫ እና በሲዳማ ክልል ስላለው የሰጥታ ስራን የተመለከቱ ዘገባዎ
2021/06/12
የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የሲዳማን አፎ የመጠቀም ዳተኝነት፣ የብሄራዊ የምርጫ ቦርድ መግለጫ እና በሲዳማ ክልል ስላለው የሰጥታ ስራን የተመለከቱ ዘገባዎችን በሲዳሙ አፎ ይዘናል።
ከጉራፈርዳ ወረዳ የተፈናቀሉ የሲዳማ ተወላጆች መንገድ ላይ ስለመውደቃቸውእና የሲዳማን ክልል መንግስት ትዝብት ላይ ስለጣለው የሰሞኑ የልማት ፕሮጄክቶች
2021/06/12
ከጉራፈርዳ ወረዳ የተፈናቀሉ የሲዳማ ተወላጆች መንገድ ላይ ስለመውደቃቸውእና የሲዳማን ክልል መንግስት ትዝብት ላይ ስለጣለው የሰሞኑ የልማት ፕሮጄክቶች ምረቃን የተመለከቱ ዘገባዎችን በሲዳሙ አፎ ይዘናል።
#sidama, #hawassa, #sidamaregionalstate, #electioninethiopia, #southethiopia, #guraferedaworeda
በአሮሚያ እና በሲዳማ ክልሎች የተቀሰቀሰው የወጣቶች ንቅናቄ ለወቅቱ የመንግስት ለውጥ ምክኒያት መሆኑ የምታወቅ ሲሆን፤ የንቅናቄው ምክንያት የሆነው የወ
2021/06/08
በአሮሚያ እና በሲዳማ ክልሎች የተቀሰቀሰው የወጣቶች ንቅናቄ ለወቅቱ የመንግስት ለውጥ ምክኒያት መሆኑ የምታወቅ ሲሆን፤ የንቅናቄው ምክንያት የሆነው የወጣቶቹ ጥያቄ ግን ምን ነበር የሚል እና በሐዋሳ ሃይቅ ላይ ስለተጋረጠው የብክለት አደጋ ዘገባ ይዘናል።
የቀድሞ የሃዋሳ ከተማ ከንቲባ ካላ ጥራቱ በየነ ለከተማዋ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ ስለማድረጋቸው እና በዘንድሮው ብሄራዊ የ12ተኛ ክፍል ፈተ
2021/06/08
የቀድሞ የሃዋሳ ከተማ ከንቲባ ካላ ጥራቱ በየነ ለከተማዋ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ ስለማድረጋቸው እና በዘንድሮው ብሄራዊ የ12ተኛ ክፍል ፈተና ከሲዳማ ክልል ከ600 በላይ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች ስለመሸለማቸው የተመለከቱ ዘገባዎችን ይዘናል።
በሲዳማ ክልል የምንቀሳቀሱ ቁጥራቸው 12 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብልጽግና ፓርቲ መዋጣቸውን እና በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር ላይ የተገነባው
2021/06/07
በሲዳማ ክልል የምንቀሳቀሱ ቁጥራቸው 12 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብልጽግና ፓርቲ መዋጣቸውን እና በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር ላይ የተገነባው የግዳቦ ለእርሻ ልማት የሚውል ግድብ ስራ አለመጠናቀቁ እያስከተለ ያለውን ችግር የተመለከተ ዘገባ።
Podcast reviews
Read Gudumale/Nomonanoto Podcast podcast reviews
Podcast sponsorship advertising
Start advertising on Gudumale/Nomonanoto Podcast relevant audience podcasts
You may also like to advertise on these Podcasts

5448
Dream On with Lottie Moss
Marvellous Club

54201
Wrong Term Memory
Jack Shaw & Colin McMillan

4.720347
James Cameron's Titanic: Scene by Scene
Brittany Butler & Ethan Brehm

4.327758
Accidental Swingers
Myrina and Tristan

4.920040
Off the Deck
Steve Carrera

4.918541
Apology
Jesse Pearson

4.918441
Turner Mining Live
Turner Mining Group

4.68788
Witness History: Black history
BBC World Service

4.518056
Weird Work
Sam Balter & Matthew Brown

4.4795
Bend Don't Break
Neil Dubord